አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ (የአምራች ኢንዱስትሪዎች የተቀናጀ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት)

የአምራች ኢንዱስትሪዎች የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት አካውንት ያለዎት ከሆነ፣ “ግባ” የሚለውን በመንካት የኢሜይልና የይለፍ ቃል አስገብተው አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ። ለመጀመሪያ ጊዜ እየጎበኙ ከሆነ ለመመዝገብ ያመልክቱ።

IIMS Platform

እንኳን ወደ ተቀናጀ የኢንዱስትሪ አስተዳደር ስርዓት በደህና መጡ

የኢንዱስትሪዎችን እና አገልግሎቶችን ለማስተዳደር አጠቃላይ መፍትሄ.

የእርስዎ ጥያቄ በትኩረት ላይ

ይህ ፖርታል የአገልግሎት ጥያቄዎችን የማስረከብ እና የመከታተል ሂደትን ያቃልላል፣ ሁሉም የኢንዱስትሪ ስራዎች የቁጥጥር መስፈርቶችን የሚያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ማእከላዊ እና ቀልጣፋ መንገድ ያቀርባል።

በተቀናጀ የኢንዱስትሪ አስተዳደር ስርዓት የሚሰጡ አገልግሎቶች

Service Icon

የቴክኒክ፣ ሙያዊና የማማከር ድጋፍ አገልግሎት

  • የንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት፤
  • የአረንጓዴ ልማት አተገባበር ድጋፍ፤
  • የምርት ጥራት ሠርተፍኬሽን እንዲያገኙ ማድረግ፤
  • የድርድርና የኮሚሽንኒንግ አገልግሎት መስጠት፤
  • የሰለጠነ የሰው ሃይል ጥያቄ፤
  • Service Icon

    የስልጠና አገልግሎት

  • የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት፤
  • የንድፈ ሃሳብ ስልጠና መስጠት፤
  • የትግበራ ስልጠና መስጠት፤
  • Service Icon

    የገበያ እና ግብዓት ትስስር ድጋፍ አገልግሎት

  • የግብዓት ትስስር ጥያቄ፤
  • የውጪ ሀገር ገበያ ትስስር ጥያቄ፤
  • የሀገር ውስጥ ገበያ ትስስር ጥያቄ፤
  • Service Icon

    ኤግዚብሽንና ባዛር የማዘጋጀት አገልግሎት

  • የምርትና ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ተሳትፎ ጥያቄ፤
  • የኤግዚብሽንና ባዛር ተሳትፎ ጥያቄ፤
  • Service Icon

    የመሰረተ ልማት አቅርቦት

  • መብራት፤
  • መንገድ፤
  • ውሃ፤
  • Service Icon

    የመስሪያ ቦታ ድጋፍ አገልግሎት

  • ማሳያና መሸጫ የመስሪያ ቦታ ጥያቄ፤
  • የመስሪያ ቦታ የመሬት ጥያቄ፤
  • ማስፋፊያ የመስሪያ ቦታ ጥያቄ፤
  • አዲስ የመስሪያ ቦታ ጥያቄ፤
  • Service Icon

    የቴክኖሎጂ ትስስር አገልግሎት

  • የተቀዳ / የተኮረጀ የምርት ቴክኖሎጂ፤
  • የተቀዳ / የተኮረጀ የማምረቻ ማሽን ቴክኖሎጂ፤
  • የተሸጋገረ የማምረቻ ማሽን ቴክኖሎጂ፤
  • Service Icon

    የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት ትግበራ አገልግሎት

  • የንጹህ አመራረት ስርዓት ዝርጋታ ጥያቄ፤
  • ዘመናዊ ሃይል ቆጣቢ ቴክኖሎጂ ዝርጋታ ጥያቄ፤
  • የፍሳሸና ደረቅ ቆሻሻ አያያዝ ስርዓት፤
  • Service Icon

    የዕድገት ደረጃ ሠርተፍኬት መስጠት አገልግሎት

  • የዕድገት ደረጃ ሸግግር ማድረግ፤
  • የዕድገት ደረጃ ዕድሳት መስጠት፤
  • የዕድገት ደረጃ ምዘና (ፍረጃ) መስጠት፤
  • Service Icon

    የፋይናንስ ድጋፍ አገልግሎት

  • የብድር ድጋፍ ጥያቄ፤
  • የካፒታል ሊዝ ድጋፍ፤
  • Service Icon

    ምርጥ ተሞክሮ ቅመራ እና ማስፋት

  • ምርጥ ተሞክሮ መለየት፤
  • ምርጥ ተሞክሮ መቀመር፤
  • ምርጥ ተሞክሮ ማስፋት፤
  • Service Icon

    የመረጃ አገልግሎት

    ጠቅላላ የመረጃ አገልግሎት መስጠት
    Service Icon

    የካይዘን ትግበራ ማማከር አገልግሎት

  • የካይዘን ትግበራ ማማከር አገልግሎት ጥያቄ፤
  • ምርታማነት ልኬት ጥያቄ፤
  • የካይዘን ትግበራ ስልጠና ጥያቄ፤
  • Service Icon

    የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ዝግጅት አገልግሎት

    ፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀት ምክር ጥያቄ
    Service Icon

    የማምረት አቅም አጠቃቀም የመለካት አገልግሎት

    የማምረት አቅም አጠቃቀም ልኬት ጥያቄ
    Service Icon

    የደረጃና የጥራት ሰርተፍኬት አገልግሎት

    የደረጃና የጥራት ሰርተፍኬት አገልግሎት ጥያቄ
    ዜና እና ማስታወቂያ

    የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

    ማስታወቂያዎች
    የእርስዎ አስተያየት አስፈላጊ ነው

    አስተያየትዎን ያጋሩ